Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 9፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
127:52
11
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 8፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
129:20
30
ትዝታ ዘ አራዳ - ተክለፃዲቅ መኩሪያ እና የህይወት ታሪካቸው! ክፍል 2 በተፈሪ ዓለሙ - መጋቢት 6፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
32:51
የጨዋታ እንግዳ - “የኢትዮጵያ ተማሪ የፓለቲካ አጀንዳ የ20ኛው ክፍለ ዘመን አጀንዳ ነው” የፕ/ር አንድርያስ እሸቴ ጨዋታ- መጋቢት 6 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
102:42
ሸገር ካፌ - መተማ ጦርነት እና አጼ ዮሐንስ ክፍል 2 ከአበባው ጋር እና ስለ መሬት ጉዳይ - መጋቢት 7፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
75:08
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በሚደርስ ስርቆት ከፍተኛ ሀብት እየባከነ ቢሆንም አጥፊዎችን በመቅጣት ረገድ ክፍተት መኖሩ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:21
4
መቆያ - ስለ ተመሰከረለት አጃቢ ክሊንት ሂል - በእሸቴ አሰፋ - መጋቢት 6፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
30:05
በትግራይ ክልል እየተባባሰ የመጣው የጊዜያዊ አስተዳደር እና የሕወሃት የፖለቲካ ፍጥጫ ወዴት ይደርስ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:49
145
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ላይ የሚፈፀም እስር እና ወከባ እንዲቆም ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:35
19
ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት አቶሚክ ኢነርጂን ለሰላማዊ መንገድ ለመጠቀም ከሩሲያው የስቴት ኑክሌር ኤጀንሲ ሮሳቶም ጋር የተፈራረመችው ስምምነት ምን ላይ ደርሷል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
ሸገር 991 - መጋቢት 6፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:15
15
በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የወለድ ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:40
52
‘’’የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዛሬም ድረስ መፍትሄ አልሰጠንም’’ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የመጡ ስራ ፈላጊ ወጣቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:13
24
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
129:19
14
ሸገር ሼልፍ - መጋቢት 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
48:28
3
የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:18
103
በኢትዮጵያ ከሚከሰተው ዓይነ ስውርነት በግላኮማ የሚመጣው ቀዳሚው መሆኑ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:56
40
በኢትዮጵያ የፍላጎቱን ያህል አለም አቀፍ መስፈርቶችን ያሟሉ በቂ የሂሳብ ባለሞያዎች እንደሌሉ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:22
38
የፌዴራል መንግስቱ ፖለቲካ ቀውሱ እየተባባሰ ባለው በትግራይ ክልል ጣልቃ ሊገባ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:18
177
በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ትጥቅ አስፈትቶ መልሶ ማቋቋም ባለመቻሉ በትግራይ ግዙፍ የታጠቀ ሀይል መኖሩን አቶ ጌታቸው ጠቅሰዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:06
61
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
11
9
10
2
3