Search
የካንሰር ህመም ከጤና ችግርነቱ ባለፈ ለህክምና በሚጠይቀው ወጪ እና ረዘም ያለ ጊዜ ምክንያት የዜጎችን ኪስ እየፈተነ የሀገርንም ኢኮኖሚ ይጎዳል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የካንሰር ህመም ከጤና ችግርነቱ ባለፈ ለህክምና በሚጠይቀው ወጪ እና ረዘም ያለ ጊዜ ምክንያት የዜጎችን ኪስ እየፈተነ የሀገርንም ኢኮኖሚ ይጎዳል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የካንሰር ህመም ከጤና ችግርነቱ ባለፈ ለህክምና በሚጠይቀው ወጪ እና ረዘም ያለ ጊዜ ምክንያት የዜጎችን ኪስ እየፈተነ የሀገርንም ኢኮኖሚ ይጎዳል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 12 2017
የካንሰር ህመም ከጤና ችግርነቱ ባለፈ ለህክምና በሚጠይቀው ወጪ እና ረዘም ያለ ጊዜ ምክንያት የዜጎችን ኪስ እየፈተነ የሀገርንም ኢኮኖሚ ይጎዳል፡፡
ኢትዮጵያ ለካንሰር ህክምና የሚውለውን የጨረር ህክምና ለማድረግ የሚያግዘውን ግብዓት በውጭ ምንዛሪ ገዝታ ነው የምትጠቀመው፤ ይህም ህክምናው ብዙ ገንዘብ እንዲጠይቅ አድርጎታል ተብሏል፡፡
ለዚህም መፍትሄ የተባለው ሀገሪቱ የጨረር ህክምና እንዲሁም ሌሎች ለምርመራ የሚሆኑ ሥራዎችን ለመስራት የኒውክለር የህክምና ቴክኖሎጂን ማስፋፋት እንዳለባት ተነግሯል።
የኒውክለር የህክምና ቴክኖሎጂ ካንሰር በሰውነት ውስጥ ሳይሰራጭ ገና ከጅምሩ ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎችን እንዲሁም ከተከሰተ በኋላም ለህክምና ጥቅም የሚሰጥ መሆኑን የሚናገሩት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ኒውክለር ፋርማሲስት እና መምህር የሆኑት ዶክተር ዮሃንስ ጆርጌላጌቦ ናቸው፡፡
በአሁኑ ጊዜ አለምን በከፍተኛ ደረጃ እያስፈራ ያለው ካንሰር ህክምናን ገና በሰውነት ውስጥ ሳይስፋፋና ሳይሰራጭ ለማከም አንደኛው መላ የኒኩለር ቴክኖሎጂ ነው ብለዋል፡፡
የካንሰር ህሙማንም እየተጎዱ በመሆኑ ወደፊት ቴክኖሎጂው በሚስፋፋበት ጊዜ ስራውን እንደሚያሻሽለው ተናግረዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4