Search
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር እቃ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ስራ መጀመሩን ተከትሎ ከቡና ላኪዎችና ከሚመለከታቸው ጥያቄ ቀረበበት by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር እቃ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ስራ መጀመሩን ተከትሎ ከቡና ላኪዎችና ከሚመለከታቸው ጥያቄ ቀረበበት
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር እቃ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ስራ መጀመሩን ተከትሎ ከቡና ላኪዎችና ከሚመለከታቸው ጥያቄ ቀረበበት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 9 2017
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር ከትራንስፖርት ባለፈ በአለም ግዙፍ ኢኮኖሚ በሚገላበጥበት የዕቃ ገቢና ወጭ ማስተላለፍ፣ የመርከብ ክሊራንስ፣ የጉምሩክ ማለፍያ ሰነድ አጠናቆ ከጅቡቲ ወይም ከመነሻ ሀገር እቃ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ስራ መጀመሩን ተከትሎ ከቡና ላኪዎችና ከሚመለከታቸው ጥያቄ ቀረበበት።
ለአስመጭ ላኪዎች በውጭ ምንዛሪ የሚከፍሉት ቅጣትና የመጋዘን ኪራይ እንዲሁም ከገቢና ወጭ ንግድ መሀል ያለውን መዝረክረክ በብርቱ ያስቀራል የተባለው ይህ ስራ ገና ከመጀመሩ የቅልጥፍና ስጋት ተነስቶበታል።
የኢትዮጵያ ገቢና ወጭ ንግድ ያቀላጥፋል የተባለለት ጥልፍልፍ አሰራሮችንም ያስቀራል በሚል ተስፋ የተደረገበት ስርአት ዘርግቶ በዚያው መንገድ መጓዝ መጀመሩን የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር ተናግሯል።
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር ይህንን ስጋት ሰምቶ ምላሽ ሰጥቷል።
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ ስራው በትብብር የሚሰራ እንጂ ምድር ባቡሩ ላይ ብቻ የሚጣል እንዳልሆነ በብርቱ ተናግረዋል።
ጨምረውም ነጋዴዎች የተዝረከረከ የዶክመንት አያያዛቸውን ጥንቅቅ አድርገው እንዲጨርሱ መክረዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4