Search
ኢትዮጵያ ወገቧን ታጥቃ ወደ ሀገር የምታስገባው ነዳጅ አሁንም በጥቁር ገበያ እየተፈተነ መሆኑ ተሰማ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ወገቧን ታጥቃ ወደ ሀገር የምታስገባው ነዳጅ አሁንም በጥቁር ገበያ እየተፈተነ መሆኑ ተሰማ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ወገቧን ታጥቃ ወደ ሀገር የምታስገባው ነዳጅ አሁንም በጥቁር ገበያ እየተፈተነ መሆኑ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 11 2017
ኢትዮጵያ ወገቧን ታጥቃ ወደ ሀገር የምታስገባው ነዳጅ አሁንም በጥቁር ገበያ እየተፈተነ መሆኑ ተሰማ።
የኢትዮጵያ ነዳጅ ተቆጣጣሪው ባለስልጣን በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ የጥቁር የነዳጅ ሽያጭ አቅሜን በብርቱ እየፈተሸ ነው አለ፡፡
የነዳጅ የኮንትሮባንድ ሽያጭ ቅርፅን እየቀያየረ ባጃጅ ሞተሮች ከኋላ ሰልባትዮ መሳይ በርሜል እየጫኑ፤ በሴት ቦርሳዎችና ባልተለመደ መንገድ ሁሉ የከተማው ነዳጅ እየተመነተፈና ለጥቁር ገበያ እየቀረበ መሆኑን ባለስልጣኑ ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡
ይህንንም ችግር ለመፍታት በቴክኖሎጂ የታገዘ ጥብቅ የነዳጅ ማደያ ሽያጭና ማራገፍ ስራ በቅርቡ አገልግሎት ይጀምራል ተብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4