Search
እርዳታን ለማይመለከተው ሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረገ ግለሰብ እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጣ የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
እርዳታን ለማይመለከተው ሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረገ ግለሰብ እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጣ የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
እርዳታን ለማይመለከተው ሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረገ ግለሰብ እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጣ የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 10 2017
የሰብአዊ እርዳታን ለራሱ ወይም ለማይመለከተው ሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረገ ግለሰብ ከ10 እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሚደነግገው የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ፡፡
በስራ ላይ ያለው ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ ግልጽነትን እና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ አላስቻለም ተብሏል፡፡
አሁን በስራ ላይ ነው የተባለው ደንብ ኢትዮጵያ ተቀብላ ካፀደቀቻቸው አለም አቀፍ ስምምነቶች እና አሰራሮች ጋር የሚጣጣም አይደለም ተብሏል፡፡
በትናንትናው እለት የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመራው የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ እነዚህን ችግሮች የሚፈታ ድንገተኛ አደጋ ሲከሰትም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚያስችል ተነግሯል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4