Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው የ10 በመቶ ቀረጥ እድልም ስጋትም የያዘ ነው'' የምጣኔ ሀብት ባለሞያ አቶ ክቡር ገና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:47
58
በአማራ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:14
21
ባለፈው 1 ወር ፍሳሽ እና ቆሻሻን ወንዝና አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን ብር ቅጣት ከፍለዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:01
ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምርታማነቴ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:06
19
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 26 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
158:42
7
ሸገር ሼልፍ - መጋቢት 26 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
55:05
4
ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ግን መመናመኑን ጥናት አሳይቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:37
40
አንዳንድ ነገሮች - የጸደቀው የተመዘረ ሐብት ስለ መመርመር ጉዳይ! - መጋቢት 18፣2018.mp3 መጋቢት 25፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
82:28
አደረች አራዳ - መጋቢት 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
104:44
4
እንዳልክና ማህደር - መጋቢት 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
105:40
5
የምሽት ወሬዎች - መጋቢት 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:29
0
ዳያስፖራ ራዲዮ - መጋቢት 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
57:08
1
‘’ሌሶ ኢትዮጵያ’’ የተሰኘ ፋብሪካ ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:05
20
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 25፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
126:00
4
አንድ ዶላር በ4 ብር ያህል ቅናሽ ባለው ብር መሸጡ የብርን የመግዛት አቅም እንዲበረታ ያደርገዋል ተባለ - መጋቢት 24፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:53
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መደበኛ ያልሆነን የጎዳና ላይ ንግድ ስርዓት ለማስያዝ ይረዳል ያለውን ደንብ አውጥቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:05
64
ኢትዮጵያ የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ፓርኮችን የማቋቋም ውጥን እንዳለት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:37
5
ከደመወዝተኛው ላይ እንዲቆረጥበት የሚደነግግ ህግ መውጣቱ “ለሰዎች ከፍተኛ ጥቅም ትንሽ ችግር የሚሰጥ ከሚለው” የህግ አወጣጥ ሳይንስ የሚቃረን ነው ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:37
ከ863 የሂሳብ ባለሞያዎችና ኦዲተሮች 824ቱ ያቀረቡለት የሂሳብ ሰነድ የተጭበረበረ መሆኑን ገቢ አሰብሳቢው ቢሮ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:09
28
547 - የኢትዮጵያዊያን ስቃይ በታይላንድ እና ማይናማር!
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
27:00
2
Next
9
7
116
60
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net