Search
ከ863 የሂሳብ ባለሞያዎችና ኦዲተሮች 824ቱ ያቀረቡለት የሂሳብ ሰነድ የተጭበረበረ መሆኑን ገቢ አሰብሳቢው ቢሮ ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከ863 የሂሳብ ባለሞያዎችና ኦዲተሮች 824ቱ ያቀረቡለት የሂሳብ ሰነድ የተጭበረበረ መሆኑን ገቢ አሰብሳቢው ቢሮ ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከ863 የሂሳብ ባለሞያዎችና ኦዲተሮች 824ቱ ያቀረቡለት የሂሳብ ሰነድ የተጭበረበረ መሆኑን ገቢ አሰብሳቢው ቢሮ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 24 2017
ከ863 የሂሳብ ባለሞያዎችና ኦዲተሮች 824ቱ ያቀረቡለት የሂሳብ ሰነድ የተጭበረበረ መሆኑን ገቢ አሰብሳቢው ቢሮ ተናገረ፡፡
ከበድ ያለ ማጭበር ውስጥ የገቡት 334ቱ ባለሞያዎች ፈቃዳቸው እንዲነጠቅም ጠይቋል፡፡
የሂሳብ መዝገቦች የቅድመ ኦዲት ስራ መከወኑን የሚናገረው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በዚህም ወቅት ባለፈው ዓመት ብቻ 36,729 የታክስ መዝገቦች ገቢ በማሳነስና በመሰወር የሚቀርቡ መሆናቸውን ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡
በእነዚህ የተጭበረበሩ ሰነዶች ምክንያት ሊሰበስበው የተገባ የነበረ ከ10.6ቢሊዮን ብር በላይ ሳይሰበስብ መቅረቱን ነግሮናል፡፡
በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ የሂሳብ እና የኦዲት ቦርድ ፈቃድ ከተሰጣቸው 863 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች 824ቱ ባለሙያዎች ከባለሃብቶች ጋር በመመሳጠር ገቢያቸውን በማሳነስና በመሰወር ለገቢ ሰብሳቢው ቢሮ ያቀረቡ መሆናቸውን ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4