Search
በአማራ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአማራ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአማራ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 26 2017
በአማራ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል፡፡
በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከ4 ወረዳዎች ተወካዮችን ማካተት እንዳልቻለ ኮሚሽኑ ተናግሯል፡፡
የታጠቁና በትጥቅ ትግል ላይ ያሉትንም በምክክሩ ለማሳተፍ የማደርገውን ጥረት ቀጥያለሁ ብሏል፡፡
ለሀገራዊ ምክክሩ የተሳታፊ ልየታ እና የአጀንዳ ማሰባሰብ ነገ በሚጀመርበት በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ተወካይ ለመላክ ተቸግረው ከነበሩ ስምንት ወረዳዎች አራቱ አሁንም ተወካዮቻቸውን እንዳልላኩ ሰምተናል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4