Search
ኢትዮጵያ የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ፓርኮችን የማቋቋም ውጥን እንዳለት ተነገረ። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ፓርኮችን የማቋቋም ውጥን እንዳለት ተነገረ።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ፓርኮችን የማቋቋም ውጥን እንዳለት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 24 2017
ኢትዮጵያ የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ፓርኮችን የማቋቋም ውጥን እንዳለት ተነገረ።
ፓርኮቹ የሚቋቋሙት ለአበባ ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ምቹ ናቸው በተባሉ አካባቢዎች ነው ተብሏል፡፡
ዘጠነኛው አለም አቀፍ የአበባ ፤ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች እና ላኪዎች ኤክስፖ ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል።
ኢትዮጵያ የአበባ ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ከጀመረች ሃያ አመታት ተቆጥረዋል።
በእነዚህ ጊዜያት ጥሩ የሚባል ዕድገት ዘርፉ ማሳየቱ በተለያዩ ወገኖችይጠቀሳል።
የውጪ ምንዛሪ በማስገኘት እንኳን ከቡና ቀጥሎ ዘርፉ ሁለተኛ ደረጃ ይዟል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4