Search
ከደመወዝተኛው ላይ እንዲቆረጥበት የሚደነግግ ህግ መውጣቱ “ለሰዎች ከፍተኛ ጥቅም ትንሽ ችግር የሚሰጥ ከሚለው” የህግ አወጣጥ ሳይንስ የሚቃረን ነው ተብሏል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከደመወዝተኛው ላይ እንዲቆረጥበት የሚደነግግ ህግ መውጣቱ “ለሰዎች ከፍተኛ ጥቅም ትንሽ ችግር የሚሰጥ ከሚለው” የህግ አወጣጥ ሳይንስ የሚቃረን ነው ተብሏል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከደመወዝተኛው ላይ እንዲቆረጥበት የሚደነግግ ህግ መውጣቱ “ለሰዎች ከፍተኛ ጥቅም ትንሽ ችግር የሚሰጥ ከሚለው” የህግ አወጣጥ ሳይንስ የሚቃረን ነው ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 24 2017
በመንግስት አገልግሎት ሰጭዎች የሚጠይቁትን የአገልግሎት ክፍያ በመቶዎች እጥፍ ማሳደጋቸው፤ ደንብ ለማስከበር በሚል የሚወጡ ደንቦች ህግ ተላልፈው ተገኝተዋል ያሏቸውን እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚያስከፍሉ ድንጋጌዎችን ስራ ላይ ማዋላቸው ይታወቃል፡፡
የመንግስት ገቢም ለማሳደግ ያለሙ እንዲህ ያሉ ህጎች በተለይ ደሞዝተኛን ለከፍተኛ ጫና ዳርገውታል ይባላል፡፡
ይቋቋማል ለተባለው ለአደጋ ፈንድ ደሞዝተኞች ከደሞዛቸው እንዲያዋጡ የሚደነገገውን ህግ መነሻ አድርገን ከህግ አወጣጥ መርህ አንፃር እንዴት ይታያል የሚለውን ጠይቀናል፡፡
ደመወዝኛው በየወሩ የሚቆቀርጥበት;-
- እስከ 35% የገቢ ግብር
- 7 % የጡረታ
- 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ (የሞባይል ባንኪንግን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘትና ምርቶችን ሲሸምት የሚቆርጥበት)
- እጁ ላይ የሚቀረው ከደሞዙ 43 በመቶ ብቻ ይሆናል
- ከቀሪው ላይ ደግሞ የዋጋ ግሽበቱ 15 በመቶውን (በመንግስት መረጃ መሰረት) ይወስድበታል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ከደሞዝተኛው ላይ እንዲቆረጥበት የሚደነግግ ህግ መውጣቱ “ለሰዎች ከፍተኛ ጥቅም ትንሽ ችግር የሚሰጥ ከሚለው” የህግ አወጣጥ ሳይንስ የሚቃረን እና የሰዎችን ችግር የሚያበዛ ነው ተብሏል፡፡
በጉዳዩ ላይ የህግ አወጣጥ ዘዴ መምህር አነጋገረንበታል፡፡
ሙሉ ዘገባወን….
ትዕግስት ዘሪሁን
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4