Search
‘’ሌሶ ኢትዮጵያ’’ የተሰኘ ፋብሪካ ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
‘’ሌሶ ኢትዮጵያ’’ የተሰኘ ፋብሪካ ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
‘’ሌሶ ኢትዮጵያ’’ የተሰኘ ፋብሪካ ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 25 2017
ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት የሚወጣውን የውጭ ምንዛሪ ለመቀነስ ያለመ ነው የተባለለት ‘’ሌሶ ኢትዮጵያ’’ የተሰኘ ፋብሪካ ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ፡፡
ሌሶ ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ በማምረት ያቀርባቸዋል የተባሉት ለውሃ ማስተላለፊያ፣ ለቆሻሻ ማስወገጃና የኤሌክትሪክ መስመሮችን ለመዘርጋት የሚያገለግሉ ትቦዎች ናቸው፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ የተቋቋመ ሌሶ ትሬዲንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፤ በኢትዮጵያ የመሰረተ ልማት ምርት ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ ተብሎለታል::
ተቋሙ ከዚህ ቀደም ለተጠቃሚቹ ምርት የሚያቀርበው ከሌሎች ሌሶ ቻይና ሆልዲንግ ኩባንያ በማስመጣት እንደነበር የተነገረ ሲሆን አሁን ግን ምርቶቹ በሀገር ውስጥ መመረት ሲጀምሩ የውጭ ምንዛሪ ወጪን ይቀንሳል ተብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4