Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ደንቦች ሲወጡ ምን ዓይነት ሂደት ማለፉ ነበረበት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:56
66
በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ከሚያዙ ሴቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ ዘግይተው ወደ ህክምና የሚሄዱ በመሆኑ ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:45
21
አንዳንድ ነገሮች - የአሽከርካሪ እና ተሸከርካሪ ፍቃድ እና ቁጥጥር! - ግንቦት 21፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
74:06
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 21 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
129:13
13
በሳይበር ጥቃት ከሚፈተኑ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:52
55
የምክክር ኮሚሽን የፌዴራሉ ተሳታፊዎች የሃገሪቱን ችግሮች ነቅሶ ከማውጣት ባሻገር መፍትሄ ያዘሉ ሀሳቦችንም ያቀብሉኛል ብዬም እጠብቃለሁ ብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:20
34
ተሽከርካሪዎችን በየመንገድ ዳሩ እያስቆሙ ህግ ተላልፋቸዋል በማለት የቅጣት ወረቀት መስጠትና ቅጣት መጣል የከተማዋ ሰሞነኛ ምሬት ሆኗል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:01
157
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ከሰራተኞች መብት ጋር በተያያዘ እየተነሱ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ስራዎች መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:36
ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኝ ኢትዮጵያውያን ከ40 በመቶ አይበልጡም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:09
53
የገቢ ግብር እንዲቀንስ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ጥያቄው ሰሚ አላገኘም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:19
189
ከስፔን መንግስት በተገኘ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የስነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:14
58
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 3)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:45
46
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 19፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
90:47
24
ከተሻሻለ ከ20 ዓመት በላይ ሆኖታል የተባለው የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ፖሊሲ በአዲስ ሊተካ ዝግጅት እየተደረገ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:41
12
ኢትዮዽያ የባንክ እና አጠቃላይ የፋይናንስ ስርአቱን ለ እረጅም ግዜ በሯን ጠርቅማ ቆይታለች።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:57
1.5K
ኢትዮዽያ የባንክ እና አጠቃላይ የፋይናንስ ስርአት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:57
41
ኢትዮዽያ የባንክ እና አጠቃላይ የፋይናንስ ስርአቱን ለ እረጅም ግዜ በሯን ጠርቅማ ቆይታለች።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:57
በተለያዩ ሀገራት ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ላሉት ኢትዮጵያዊያን ለማሰልጠን እቅድ መያዙ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:52
10
ከድህነት ወለል በታች የሆነ ህይወት የሚገፉ ሰዎች በኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:26
25
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 18፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
90:47
12
Next
16
36
24