Search
በሳይበር ጥቃት ከሚፈተኑ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ይነገራል፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በሳይበር ጥቃት ከሚፈተኑ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ይነገራል፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በሳይበር ጥቃት ከሚፈተኑ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 20 2017
በሳይበር ጥቃት ከሚፈተኑ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ይነገራል፡፡
በአንፃሩ በሞያው የሰለጠኑና አለም አቀፍ ወንጀል የሆነው የሳይበር ጥቃት መከላከል የሚችሉ ባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛ መሆኑም ይነገራል፡፡
ይህን ችግር ለመፍታትም አዳጊዎችን እና ወጣቶችን በያመቱ በነፃ እያሰለጠነ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናግሯል፡፡
ባለፉት ሶስት ዓመታትም ከ500 በላይ ታዳጊዎችን እና ወጣቶችን በሳይበር ደህንነት ዘርፍ አሰልጥኜ አብቅቻለሁ ብሏል።
ዘንድሮ ለ4ኛ ዙር የሚሰጠው የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ስልጠና ሐምሌ 1 እንደሚጀምርም ሰምተናል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሳይበር ልህቀት ማዕከል ዳይሬክተር አቶ ቢሻው በየነ ኢትዮጵያ በሳይበር ደህንነት ዘርፉ ላይ ያላት የሰው ሃይል ውስን ነው፤ በሀገሪቱ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃቶችም የስጋታቸው መጠን እየጨመረ ነው ብለዋል።
ይህ በመሆኑም የሳይበር ደህንነት ዘርፉን ለማሳደግ እና ክፍተቶችን ለመሙላት በታዳጊዎች እና በወጣቶች ላይ መስራት አስፈልጓል ይላሉ።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3