Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በወተት እና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜያቸው እና መጠናቸውንን ለመጨመር ሲባል የሬሳ ማድረቂያ ጭምር እንደሚጠቀሙ ሰምተናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
64
ሸገር ካፌ - የደብረሊባኖስ ገዳም ዕልቂት! እንዲሁም ልመና እና ምፅዋት ! ክፍል 2 - ግንቦት 17፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
87:23
547 በህገወጥ የስራ ስምሪት የችግሩ ገፈት ቀማሽ ከሆኑት ጋር የተደረገ ቆይታ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
8:27
4
547- በተለያዩ የአረብ ሀገራት ችግር ውስጥ ቆይተው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን የት ነው የሚደርሱት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
12:31
14
የድሬደዋ ባቡሮች ዳግም ቀን ሊወጣላቸው ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:40
21
ድሬዳዋ ለጋሀር ባቡር ጣቢያ የቱሪስት መዳረሻ ልማት ፕሮጀክት ሥራ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:40
34
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ መንግስታት በሚከውኗቸው ስራዎች ሁሉ ለዜጎቻቸው ስራን ለመፍጠር የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
8
ሸገር 991 - ግንቦት 16 ፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:32
9
'' እንደ ሃገር ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:32
18
ሸገር ሼልፍ - ግንቦት 15፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
68:32
9
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 15፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:37
3
የውሃ አካል ዳርቻ አወሳሰን፣ ልማት እና እንክብካቤ ረቂቅ አዋጅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:04
10
የአፍሪካ ቀን ብሄራዊ በዓል እንዲሆን በድጋሚ ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:01
7
ሳንቲም ፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:52
14
በ22 ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርትና ጠቅላላ ምርቱ ለዜጎች የነብስ ወከፍ ሲሰላ ከ2016 ጀምሮ እየቀነሰ መምጣቱን ጥናት አሳይቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:52
17
ኢሰመኮ በህክምና ተቋማት በመካሄድ ላይ ያሉ የስራ ማቆም አድማዎች ለሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ ትኩረት ይሰጠው ዘንድ ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:21
10
አደረች አራዳ - ግንቦት 13 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
109:01
1
የጥበብ መንገድ - ግንቦት 12 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
100:50
1
እንዳልክና ማህደር - ግንቦት 13 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
99:00
3
ለዛ - ግንቦት 13 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
74:56
1
Next
5