Search
ከስፔን መንግስት በተገኘ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የስነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከስፔን መንግስት በተገኘ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የስነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከስፔን መንግስት በተገኘ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የስነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 19 2017
ከስፔን መንግስት በተገኘ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የስነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።
ፕሮጀክቱ የስነ ተዋልዶ ጤና ሽፋን ዝቅተኛ በሆነባቸው በተመረጡ የአፋርና ሶማሌ ክልል ወረዳዎች የሚተገበር ነው ተብሏል።
በስፓኒሽ ዴቭሎፕሜንት ኮርፖሬሽን የተደረገው የ700 ሺህ ዩሮ ወይም በወቅቱ የምንዛሬ ዋጋ ሲሰላ የ101.5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ ፕሮጀክቱ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በክልሎቹ የተጠቀሰው የቤተሰብ እቅድና የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት የሚሰጥበት እንደሆነ የነገሩን የስነ ተዋልዶ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ማህበራት ህብረት ዳይሬክተር አቶ አበበ ከበደ ናቸው፡፡
ፕሮግራሙ በክልሉ ያለውን ዝቅተኛ የቤተሰብ እቅድና የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት ሽፋን ያሳድገዋልም ብለውናል፡፡
የቤተሰብ እቅድና የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት ስፋኑ በሶማሌ ክልል 14 በመቶ፣በአፋር ክልል ደግሞ 30 በመቶ መሆኑን የሚናገረው የጤና ሚኒስቴር ለዝቅተኛነቱ ዋንኛው ምክንያት ከእምነት ጋር በተያያዘ የቤተሰብ እቅድ እንዳይጠቀሙ ያደረገ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳለ ጠቅሷል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3