Search
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 3) by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 3)
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 3)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 18 2017
ስለ ምግብ ደህንነት ማውራት ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ችግር ወይንስ ቅንጦት?
አንዳንዶች ከደህንነቱ በፊት ምግቡስ የታለ ሲሉ ይጠይቃሉ።
ሌሎች ደግሞ ከምግቡ እኩል ስለ ደህንነቱ መጨነቅ ግድ ነው ይላሉ።
እንዲያውም የምግብ ደህንነትን የሚቆጣጠር እራሱን የቻለ ተቋም ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ብለው ይከራከራሉ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምግብና ሥነ-ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት አሻግሬ ዘውዱ በዚህ ሀሳብ ዙሪያ የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ… https://www.mixcloud.com/ShegerFM/gudayachin/
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://shorturl.at/21bFN
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3