Search
የምክክር ኮሚሽን የፌዴራሉ ተሳታፊዎች የሃገሪቱን ችግሮች ነቅሶ ከማውጣት ባሻገር መፍትሄ ያዘሉ ሀሳቦችንም ያቀብሉኛል ብዬም እጠብቃለሁ ብሏል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የምክክር ኮሚሽን የፌዴራሉ ተሳታፊዎች የሃገሪቱን ችግሮች ነቅሶ ከማውጣት ባሻገር መፍትሄ ያዘሉ ሀሳቦችንም ያቀብሉኛል ብዬም እጠብቃለሁ ብሏል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የምክክር ኮሚሽን የፌዴራሉ ተሳታፊዎች የሃገሪቱን ችግሮች ነቅሶ ከማውጣት ባሻገር መፍትሄ ያዘሉ ሀሳቦችንም ያቀብሉኛል ብዬም እጠብቃለሁ ብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 20 2017
እንደ መከላከያ ሚኒስቴር እና የፌዴራል ፖሊስ ያሉ የፌዴራል የፀጥታ አካላት ጨምሮ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሚኒስቴር መ/ቤቶችና ሌሎችም የፌዴራል ተቋማትና ማህበራት ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የሚያቀብሉበት መርሃ ግብር ከመጭው አርብ ጀምሮ ይካሄዳል፡፡
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፌዴራሉ ተሳታፊዎች የሃገሪቱን ችግሮች ነቅሶ ከማውጣት ባሻገር መፍትሄ ያዘሉ ሀሳቦችንም ያቀብሉኛል ብዬም እጠብቃለሁ ብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ለ3 ቀናት በሚካሄደው መርሃ ግብር ገዥው ፓርቲ ብልፅግናን ጨምሮ በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ከሚሳተፉ አጀንዳ አቀባዮች መካከል ናቸው፡፡
በአጀንዳ ማሰባሰቡ ላይ እንደ አንድ ባለድርሻ የሚሳተፈው ብልፅግና ፓርቲም አሉኝ ያላቸውን አጀንዳዎች ይዞ እንደሚቀርብ ይጠበቃል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3