Search
ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኝ ኢትዮጵያውያን ከ40 በመቶ አይበልጡም by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኝ ኢትዮጵያውያን ከ40 በመቶ አይበልጡም
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኝ ኢትዮጵያውያን ከ40 በመቶ አይበልጡም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 20 2017
ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኝ ኢትዮጵያውያን ከ40 በመቶ አይበልጡም፡፡
በገጠር ደግሞ እስከ 70 በመቶው የንጹህ መጠጥ ውሃ ማግኘት አልቻለም፡፡
እንደጎንድር ፣ሻሸመኔ፣ ጌዲዮ እና ሰሜን ወሎን ጨምሮ መሰረታዊ የንጹህ የመጠጥ ውሃ ችግር ያለባቸው የአገሪቱ ከተሞች እና አካባቢዎች መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተጠይቋል፡፡
ታሪካዊ እና ጥንታዊ የሆነችው ጎንደር ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋኗ 21 በመቶ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
በኢትዮጵያ ውሃ ዳር የሚኖሩ አካባቢዎች ጭምር ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ ችግር እንዳለባቸው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ተናግረዋል፡፡
የምክር ቤት አባላቱ ይህን የተናገሩት እና ችግሩ እንዲፈታ የጠየቁት በትናንትናው እለት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከምክር ቤት አባላት ለተነሱለት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በፓርላማ በተሰየመበት ወቅት ነው፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በበኩሉ የመጠት ውሃ ሽፋንን ላማሳደግ እየሰራ እንዳለ ተናግሮ መስኩ ከፍተኛ ገንዘብ ስለሚጠይቅ ሁሉም ድርሻውን መወጣት አለበት ብለዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3