Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - መስከረም 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:22
4
‘’በአማራ ክልል ትምህርት በተጀመረባቸው አካባቢዎች የሰላም ዋስትና ሊሰጥ የሚችለው ህብረተሰቡ ነው’’ ሲል ክልሉ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:57
18
በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ስምምነት መግባት ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው እድልና ተፅእኖ ምንድን ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:52
ኢትዮጵያ ዛሬ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነትን በይፋ ትቀላቀላለች።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:54
17
ሸገር ማለዳ - መስከረም 29 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:54
3
ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ያሉኝ ሀብቶች ምን ምን ናቸው? በየትኞቹስ አካባቢዎች ይገኛሉ ብላ እያስጠናች ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:31
32
ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የሚያስከትሉትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ ለመቀነስ ተሰናድታ መጠበቅ አለባት ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:32
11
የኢትዮጵያ የሞያ የትምህርት ተቋማት ለሀገር በቀል እውቀት ምን ያህል ቦታ ይሰጣሉ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:23
10
የኢትዮጵያ የሞያ የትምህርት ተቋማት ለሀገር በቀል እውቀት ምን ያህል ቦታ ይሰጣሉ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:23
13
ግጭት ለኢንቨስትመንቱ እንቅፋት እንዲሆኑ የአሜሪካ መንግስት መናገሩ ይታወሳል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:32
18
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሼን ባለፉት 2 ዓመታት ኢትዮጵያ ከውጪ የምታገኘው እርዳታ ማሽቆልቆሉን ባደረግሁት ጥናት አረጋግጫለው አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:34
11
ሸገር ማለዳ - መስከረም 28 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:04
4
የባንኮች የብድር ጣሪያ ገደብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:53
95
አደረች አራዳ - መስከረም 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
104:10
13
ወይ አዲስ አበባ - መስከረም 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
111:40
0
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - መስከረም 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:42
0
የምሽት ወሬዎች - መስከረም 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
52:54
1
ቴሌ የሰራውን መብራት ሃይል ያፈርሳል ፤ የመንገዶች አስተዳደር የገነባውን ውሃና ፍሳሽ ይንደዋል እያሉ ብዙ ሰዎች ያማርራሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
11
ሸገር ማለዳ - መስከረም 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:42
2
የሃገር ኢኮኖሚ ከትምህርት እየተጠቀመ ነው ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:02
22
Next
23
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net