Search
በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ስምምነት መግባት ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው እድልና ተፅእኖ ምንድን ነው? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ስምምነት መግባት ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው እድልና ተፅእኖ ምንድን ነው?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ስምምነት መግባት ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው እድልና ተፅእኖ ምንድን ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 29 2018
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ስምምነት ዝግጅቷን ጨርሳ ዛሬ የመጀመሪያው ዙር ምርት ትልካለች።
የስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በመላክ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናውን እንደምትቀላቀል ተነግሯል።
ለመሆኑ ወደዚህ ንግድ መግባቱ ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው እድልና ተፅእኖ ምንድን ነው?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምግብና ሥነ-ምግብ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር እና የኢትዮጵያ የሸማቾች ጥበቃ ድርጅት የቦርድ አባል የሆኑት አሻግሬ ዘውዱ(ዶ/ር)፤ ይህ ሂደት ለሀገር ውስጥ ሸማች ምርትን በአማራጭ፣ በጥራትና በተሻለ ዋጋ እንዲያገኝ የሚያደርገው ነው ብለዋል።
የተለያዩ ሀገሮች ምርታቸውን ከቀረጥ ነፃ ስለሚያስገቡ ሸማቹ ተጠቃሚ መሆኑ ጥርጥር የለውም ብለዋል።
ወደ ሌሎቹ ሀገሮች ኢትዮጵያ ምርቷን በብዛት ለመላክና ለመወዳደር ግን በጥራት እና በሌላውም መመዘኛ በደንብ መስራትን የሚጠይቅ እንደሚሆን አንስተዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
4:57
27