Search
ቴሌ የሰራውን መብራት ሃይል ያፈርሳል ፤ የመንገዶች አስተዳደር የገነባውን ውሃና ፍሳሽ ይንደዋል እያሉ ብዙ ሰዎች ያማርራሉ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ቴሌ የሰራውን መብራት ሃይል ያፈርሳል ፤ የመንገዶች አስተዳደር የገነባውን ውሃና ፍሳሽ ይንደዋል እያሉ ብዙ ሰዎች ያማርራሉ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ቴሌ የሰራውን መብራት ሃይል ያፈርሳል ፤ የመንገዶች አስተዳደር የገነባውን ውሃና ፍሳሽ ይንደዋል እያሉ ብዙ ሰዎች ያማርራሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 27 2018
ቴሌ የሰራውን፣ መብራት ሃይል አፈረሰው ፤ መንገዶች ባለስልጣን የገነባውን ውሃ እና ፍሳሽ አነሳው የሚሉ የቅሬታ አስተያየቶች በተለያየ ጊዜ ይሰማሉ።
ተቋማቱ መሰረተ ልማት ሲዘረጉ ተቀናጅተው እንዲሰሩ የሚያስተባብር ኤጀንሲም ተቋቁሞ ነበር።
በኋላ ላይ ደግሞ ተቋማቱን የማስተባበሩ ስራ ለከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ተሰጥቷል። ታዲያ ምን ለውጥ መጥቶ ይሆን ?
መሰረተ ልማት በሚዘረጉ ተቋማት መካከል የመናበብ ችግር እንዳለ ተደጋግሞ ይነገራል።
ቴሌ የሰራውን መብራት ሃይል ያፈርሳል ፤ የመንገዶች አስተዳደር የገነባውን ውሃና ፍሳሽ ይንደዋል እያሉ ብዙ ሰዎች ያማርራሉ።
በተቋማቱ መካከል ለምን ቅንጅት እንደማይኖርም አብረው ይጠይቃሉ።
ቅሬታው በተቋማቱም የሚታወቅ ነው። ተቀናጅተን ለመስራት ተስማምተናል የሚል መግለጫ በተለያየ ጊዜ ሲሰጡ መሰደመጣቸውም ይህንኑ ያሳያል።
በተግባር ግን ብዙም የተለወጠ ነገር እንደሌለ ነው ከህብረተሰቡ የሚሰማው።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
4:57
27