Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - መስከረም 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:42
2
የሃገር ኢኮኖሚ ከትምህርት እየተጠቀመ ነው ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:02
22
ሸገር ማለዳ - መስከረም 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
135:18
12
የሥርዓተ ምግብ ጉዳይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:27
59
ኢትዮጵያ ለዓለም የንግድ ድርጅት አባል አድርጉኝ ብላ ጥያቄ ካቀረበች 23 ዓመት ሆናት፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:30
1
ኢትዮጵያ መድሀኒት የምትቆጣጠርበት ስርዓቷ በአለም ጤና ድርጅት ተመዝኖ አንድ ደረጃ ማሻሻሏ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
38
በነዳጅ ሀይል የሚሰሩ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ከዚህ በኋላ ወደ ሀገር ውስጥ አይገቡም ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:26
27
በኢትዮጵያ ይሰራሉ ከተባሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ የብር ማተሚያም ይገኝበታል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:50
55
ለአገልግሎት የሚሆኑ ምርቶችና ቁሶች ከአካባቢ ስነ ምህዳር ጋር የተጣጣሙ እንዲሆን እና ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የሚሰራበትን ሰርኩላር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:59
እንደ መሬት ፅ/ቤት ያሉ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተገልጋዩን በማንገላታት ብዙውን ጊዜ ይወቀሳሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:58
የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:13
29
ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:05
147
ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ድጋፍ መሻሻል አለማሳየቱን ተናግረዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:16
14
እንደ መሬት ፅ/ቤት ያሉ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተገልጋዩን በማንገላታት ብዙውን ጊዜ ይወቀሳሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:04
17
ሸገር ማለዳ - መስከረም 22 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
204:59
5
ሸገር ማለዳ - መስከረም 21 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
136:28
10
ሸገር ማለዳ - መስከረም 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
124:09
11
መስከረም 19 2018 - በቴክኖሎጂ እድገት ምክንያት በዓለም ዙሪያ ያለው አሰራር እየተለወጠ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:49
ሸገር ማለዳ - መስከረም 19 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
143:03
10
መስከረም 19 2018 - ፖለቲካዊ አለመግባባቶች ወደ ጦርነት የሚሻገሩት ለምን እና እንዴት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:17
Next
35
14
9
46