Search
የኢትዮጵያ የሞያ የትምህርት ተቋማት ለሀገር በቀል እውቀት ምን ያህል ቦታ ይሰጣሉ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮጵያ የሞያ የትምህርት ተቋማት ለሀገር በቀል እውቀት ምን ያህል ቦታ ይሰጣሉ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮጵያ የሞያ የትምህርት ተቋማት ለሀገር በቀል እውቀት ምን ያህል ቦታ ይሰጣሉ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 28 2018
የኢትዮጵያ የሞያ የትምህርት ተቋማት ለሀገር በቀል እውቀት ምን ያህል ቦታ ይሰጣሉ?
በኢትዮጵያ ያሉ የሞያ የትምህርት ተቋማት የሚከተሉት ስርዓተ ትምህርት እንዴት ያለ ነው?
የትምህርት ተቋማቱ ለተማሪዎቻቸው የሚሰጡት ስልጠና ከሀገር በቀሉ ይልቅ ለባህር ማዶ እውቀት ያደላ መሆኑ ይነገራል።
በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያ ያላትን ሀብት በተገቢው መንገድ እንድትጠቀም እያደረጋት አይደለም ተብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
4:57
27