Search
ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የሚያስከትሉትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ ለመቀነስ ተሰናድታ መጠበቅ አለባት ተብሏል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የሚያስከትሉትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ ለመቀነስ ተሰናድታ መጠበቅ አለባት ተብሏል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የሚያስከትሉትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ ለመቀነስ ተሰናድታ መጠበቅ አለባት ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 28 2018
ዓለም በየጊዜው አዳዲስ እንዲሁም ዓይነታቸው የሚለዋወጥ ወረርሽኞች እያስተናገደች ነው፤ እንደ ኮቪድ 19 ያሉት ደግሞ ከፍተኛ ተጽዕኖ በሁሉም መስክ አሳድረዋል፡፡
ኢትዮጵያ ወቅታዊ ወረርሽኞችን በተመለከተ የሚያስከትሉትን የጤና ጉዳት በተጨማሪም በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስኮች የሚደርሰውን ተጽእኖ ለመቀነስ ተሰናድታ መጠበቅ አለባት ተብሏል።
ለዚህም ለመጪዎቹ አምስት ዓመታት ያህል የሚሰራበትን ስትራቴጂ በቅርቡ ይፋ አድርጋለች፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ የወረርሽኞች ስፋት እንዲሁም የመከሰት መጠን እየጨመረ መምጣቱን የሚናገሩት በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የአለም አቀፍ የጤና ደንብ እና የአንድ ጤና ጽህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት ዶክተር ፈይሳ ረጋሣ ይህንንም ለመቋቋም ሀገራት ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው እና ኢትዮጵያም በዚህ ላይ እየሰራች መሆኑን ይጠቅሳሉ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
4:57
27