Search
የሃገር ኢኮኖሚ ከትምህርት እየተጠቀመ ነው ወይ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የሃገር ኢኮኖሚ ከትምህርት እየተጠቀመ ነው ወይ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የሃገር ኢኮኖሚ ከትምህርት እየተጠቀመ ነው ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 26 2018
በዚህ ዓመት በስራ ላይ ከዋለው የፌዴራል መንግስት በጀት ውስጥ 115.5 ቢሊዮን ብር ለትምህርት የተመደ ነው፡፡
ይሄ በክልል ትምህርት ቢሮዎች የሚመደበውን፣ በግል ትምህርት ቤቶች የሚገላበጠውን ሀብት አይጨምርም፡፡
130 ሚሊዮን ከሚገመተው የሀገሬው ህዝብ 2/3 ወይም ከ80 ሚሊዮን በላይ ተማሪ ነው፡፡ ወይም እድሜው ለትምህርት የደረሰ ነው፡፡
የሃገር ኢኮኖሚ ግን ከዚህ እየተጠቀመ ነው ወይ?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7h ago
4:57
27