Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - ህዳር 29 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
60:08
5
ጉዳያችን - የከተማ ልማትና የመልሶ ግንባታ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:48
13
የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን ማክበር ‘’የፈየደው ነገር የለም’’ የሚሉ አስተያየቶች ይደመጣሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:11
7
በጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች፤ የሚደርስባቸው የመብት ጥሰት ቀጥሏል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:49
23
ትክክል ያልሆኑ መረጃዎችን የሚያሰራጩ ማህበራዊ መገናኛ ብዙሃንን እንዴት በህግ ተጠያቂ ማድረግ ይቻላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:20
19
በግብርናው ዘርፍ ለመሰማራት ፈቃድ ወስደው ሰፈራ መሬት ከወሰዱ ባለሀብቶች እስከ 75 በመቶው ወደ ልማት ሲገቡ አይታይም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:23
10
ከአርሶ አደሮች እና አቅራቢዎች በፈረሡላ 8,000 እና 9,000 ብር ይገዛ የነበረ ቡና ዋጋ በእጥፍ በመጨመሩ ላኪዎች እየተቸገሩ ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
3:57
ከሰሞኑ ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የብር የመግዛት አቅም ከዶላር አንፃር በ6 ብር ተዳክሟል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:29
በኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ለጋሾች ድጋፍ መቀነስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:28
11
የአ/አ ት/ት ቢሮ ከት/ቤቶች ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ለወላጆች ቅሬታ ፈጥሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:17
ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት እንልካችኋለን እያሉ መቶ ሺዎችን ከዜጎች የሚቀበሉ ኤጀንሲዎች መኖራቸው ፖሊስ ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:52
14
ከ25 አመታት በኋላ ከአውሮፕላን የሚወጣውን በካይ ጋዝ ወደ ዜሮ የተጠጋ ለማድረግ በአለም ላይ እቅድ አለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:46
19
በዓመት እስከ 2,000 ጉዳዮች የመጨረሻ ውሳኔ እንዲያገኙ ለፌዴሬሽን ም/ቤት እየላከ መሆኑን የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
3:35
6
በኢትዮጵያ በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤች አይቪኤድስ ይያዛሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:28
11
አካል ጉዳተኞች አለብን የሚሏቸውን ችግሮች ይፈታል የተባለ የተጠቃለለ የአካል ጉዳተኞች አዋጅ ወጥቶ ሳይፀድቅ ዓመታትን ወስዷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
3:34
በቤታችሁ ያለ ቴሌቭዥን፣ ሪሞታችሁ፣ ስልክ እና ላፕቶፓችሁ የአገልግሎት ዘመኑ ሲያበቃ ምንድነው የምታደርጉት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:10
ከ1,700 በላይ ለሆኑ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:37
18
ህጋዊ የውጪ ሀገር የስራ ስምሪት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:42
11
ከከተማ ወደ ገጠር የሚደርገው ከፍተኛ ፍልሰት ጤናማ እንዲሆን ምን ይደረግ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:33
8
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:36
Next
34
42
12
18
42
13