Search
የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን ማክበር ‘’የፈየደው ነገር የለም’’ የሚሉ አስተያየቶች ይደመጣሉ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን ማክበር ‘’የፈየደው ነገር የለም’’ የሚሉ አስተያየቶች ይደመጣሉ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን ማክበር ‘’የፈየደው ነገር የለም’’ የሚሉ አስተያየቶች ይደመጣሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 29 2018
በየዓመቱ ህዳር 29 ተከብሮ የሚውለው የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በተመለከተ አከራካሪ ሀሳቦች ሲነሱ ይደመጣል፡፡
በዓሉን ማክበሩ አክብሮ በልዩነት አንድነትን ማድመቅ ላይ የፈየደው ነገር የለም የሚሉ አስተያየቶች ይደመጣሉ፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤትስ በጉዳዩ ላይ ምን ምላሽ አለው?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:57
23
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:52
1