Search
ህጋዊ የውጪ ሀገር የስራ ስምሪት by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ህጋዊ የውጪ ሀገር የስራ ስምሪት
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ህጋዊ የውጪ ሀገር የስራ ስምሪት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 18 2018
ህጋዊ የውጪ ሀገር የስራ ስምሪት ወደ ተደረገባቸው ሀገራት በህጋዊ መንገድ ሰዎች እየሄዱ ነው፡፡
ስራ ፈላጊዎቹ የሚላኩት ደመወዛቸውን አውቀው ሌሎች መብታቸውን ተረድተው ነው፡፡
ሀገራት ከሃገራት ጋር የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ ሰዎችን ለመላክ ሲስማሙ ስራውን አግኝቶ ሰራተኛና አሰሪውን የማገናኘት ከፍተኛ ድርሻ ያለው ደግሞ የኤጀንሲዎች ነው ተብሏል፡፡
ወደ መረጡት ሀገር ከሄዱ በኋላ የደመወዝ፣ የጤና እና የደህንነት፣ ችግር ቢገጥማቸው ቅሬታቸውንና የደረሰባቸውን ችግር ለማን መናገር አለባቸው ተጠያቂውስ ማነው ስንል የህግ ባለሞያ ጠይቀናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:57
23
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:52
1