Search
ከከተማ ወደ ገጠር የሚደርገው ከፍተኛ ፍልሰት ጤናማ እንዲሆን ምን ይደረግ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከከተማ ወደ ገጠር የሚደርገው ከፍተኛ ፍልሰት ጤናማ እንዲሆን ምን ይደረግ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከከተማ ወደ ገጠር የሚደርገው ከፍተኛ ፍልሰት ጤናማ እንዲሆን ምን ይደረግ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 18 2018
ኢትዮጵያ ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረገው ፍልሰት ምጣኔ 5.4 በመቶ ሲሆን ይህም ከሌሎች ሀገራት አንጻር ሲታይ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ የከተማ ፕላን ባለሞያዎች ያስረዳሉ፡፡
ወደ ከተማ የሚፈልሰው የገጠሩ ኗሪ ደግሞ በከተሞች እድገት ተስቦ አልያም ጓጉቶ ሳይሆን ጦርነት፣ ግጭት፣ ድርቅ፣ ጎርፍ፣ በስራ ለፍለጋ እና መሰል ችግሮች ተገፍቶ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
ይህን ከከተማ ወደ ገጠር የሚደርገው ከፍተኛ ፍልሰት ጤናማ እንዲሆን ምን ይደረግ?
ውብሸት ብርሃኑ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የከተማ ፕላን መምህር ሲሆኑ በመስኩ ላይ ለበርካታ ዓመታት አስተምረዋል ጥናትም ሰርተዋል፡፡
መምህሩ ፍልሰቱን ማስቀረት እራሱ ባይቻል ለመቀነስ መንግስት የስራ እድል መፍጠር ላይ ከምንም ጊዜውም በላይ በርትቶ መስራት እንዳለበት ይመክራሉ፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:57
23
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:52
1