Search
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 18 2018
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡
በኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ መካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ስለ አፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ምንም ዓይነት ግንዛቤም ሆነ መረዳት እንደሌላቸውም በጥናት ተለይቷል፡፡
4 ወር የፈጀው ጥናት የተጠናው በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ነው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:57
23
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:52
1