Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአለም ቋንቋ - ህዳር 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
68:20
10
ሸገር ማለዳ - ህዳር 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
132:41
5
የህዳሴው ግድብ የሚያመነጨውን ሃይል በተመለከተ የተለያየ ቁጥር ሲጠቀስ የነበረው በምን ምክንያት ነበር?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:04
77
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ከዓመታት በፊት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንስሳትን ከገደለው ድርቅ እስካሁን ያላገገሙ አሉ ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:38
3
የጥበብ መንገድ - ህዳር 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
115:31
2
ከቤት እስከ ከተማ - ህዳር 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
61:30
3
የምሽት ወሬዎች - ህዳር 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
58:56
4
547 - ህዳር 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
51:17
1
ዲያስፖራ ራዲዮ - ህዳር 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
52:15
2
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ ለመሆን በብዛትም በጥራትም ማምረቱ ላይ እንድትበረታ ተመክራለች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:34
14
ከኢትዮጵያ በዘረፋ ፣ በስጦታ በመሳሰሉት መንገዶች ከሀገር የወጡ ቅርሶችን በተለያየ ጊዜ እየተመለሱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:00
4
''በ51 ዓመታትም 8 ሚሊዮን ሰዎችን ደግፌአለሁ ሲል በህፃናት ጥበቃ እና ልማት ዙሪያ የሚሰራው ኤስኦኤስ የህፃናት መንደር የተሰኘ ጅርጅት ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
2:57
የልብ ህመም ለገጠማቸውና ወረፋ ለሚጠባበቁ ህፃናት ከእንግሊዝ በመጡ ባለሙያዎች ህክምና እየተሰጠ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
2:44
5
ሰዎችን ይበልጥ የምንረዳበት መላ የሆነውን በጥልቀት ማድመጥን ለተሻለ ተግባቦት እንዴት እንጠቀምበት በሚለው ላይ እየሰራበት መሆኑን ብሪትሽ ካውንስል ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:06
ስታንዳርድ ኢንሹራንስ አ.ማ፣ በኢትዮጵያ 19ኛው የመድህን ሰጪ በመሆን ከቀናት በውሃላ ገበያውን ይቀላቀላል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:38
የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት ለጎረቤት አገራት እና በቅርብ ርቀት ላለው የመካከለኛው ምስራቅ ፖለቲካ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:48
16
ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:11
38
''ለምን ዓላማ እንደሚውል ያላወቅነው ገንዘብ በግድ ክፈሉ እየተባልን ነው'' የለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለ ከተማ ደምበል ወረዳ ነዋሪዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:33
2
ኢትዮጵያዊያን ወደ ተለያዩ የአረብ ሀገራት ለስራ ከሄዱ በኋላ ለሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ተከታትሎ መፍትሄ የሚሰጥ አሰራር የለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:12
3
ከ200,000 ለሚልቁ ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ መስክ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:21
8
Next
6
2
43
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net