Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር 991 - ጥር 23 /2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
26:05
6
ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ፣ፕሮግራሙ በተተገበረባቸው አካባቢዎች ያሉ የሴት ወጣቶችን ከትምህርት የማቋረጥ ምጣኔን እንዲቀንስ አስችሏል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:48
10
በኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ላይ የሉም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:57
2
የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድሃኒቶችን ሲሸጡ የተገኙ 44 የመድሃኒት መደብሮች ተቀጡ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:25
1
ኢትዮጵያ ኬንያና ሶማሊያ በዳዋ ወንዝ ተፋሰስ ዙሪያ መምከራቸው ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:11
1
የጤና ባለሙያዎችና ቤተሰቦቻቸው ምንም ወጪ ሳያወጡ የማህበራዊ ጤና መድህን ተጠቃሚ የሚያደርጋቸው አዲስ አሰራር ተጀምሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:44
0
ወደ አውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የሚላክ ቡና ደን ሳይመነጠር የተመረተ እንደሆነ አረጋግጦ የመላክ ስራ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጀመራል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:53
ሸገር ማለዳ - ጥር 22 /2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
128:09
1
ሸገር ሼልፍ - ጥር 22 /2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
52:18
4
ባለ ኮኮብ ሆቴሎችን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትልልቅ ድርጅቶች ሰራተኖቻችሁን አደራጁ ተብለው ሲጠየቁ "አናደራጅም" የሚል ምላሽ እንደሚሰጡ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:17
እንዳልክና ማህደር - ጥር 21 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
114:09
0
ሸገር መዝናኛ - ጥር 21 2018 - አርቲስት አሰፋ በየነ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
120:26
0
ለዛ - ጥር 21 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
75:35
1
የምሽት ወሬዎች - ጥር 21 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
60:35
0
ኢቲኬር የስፓይሩሊና ምግብ አጋዥ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን እንዲያመርት ፍቃድ ተሰጠው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:34
4
በጋምቤላ ክልል ከቀናት በፊት ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር እጃቸው አለበት የተባሉ የመንግስት አመራሮች በቁጥጥር እየዋሉ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:28
0
ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የነዳጅ ምርት መፈተሻ ላብራቶሪ ለመክፈት መሰናዳቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
3:51
1
ተማሪዎች በወርቅ ማዕድን ስራ ላይ መሰማራት ለትምህርት ማቋረጥ አንዱ ምክንያት መሆኑን የቤንሻንጉሉ ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:55
0
የህፃናት ካንሰር ህክምና ለማግኘት በአማካይ እስከ 6 ሰዓት መጓዝን እንደሚጠይቅ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
3:27
1
አንዳንድ ነገሮች - በሙስና ምክንያት ያጋጠማችሁ ገጠመኝ! - ጥር 21/ 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
61:40
Next
3
1
3