Search
ባለ ኮኮብ ሆቴሎችን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትልልቅ ድርጅቶች ሰራተኖቻችሁን አደራጁ ተብለው ሲጠየቁ "አናደራጅም" የሚል ምላሽ እንደሚሰጡ ተነገረ። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ባለ ኮኮብ ሆቴሎችን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትልልቅ ድርጅቶች ሰራተኖቻችሁን አደራጁ ተብለው ሲጠየቁ "አናደራጅም" የሚል ምላሽ እንደሚሰጡ ተነገረ።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ባለ ኮኮብ ሆቴሎችን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትልልቅ ድርጅቶች ሰራተኖቻችሁን አደራጁ ተብለው ሲጠየቁ "አናደራጅም" የሚል ምላሽ እንደሚሰጡ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥር 22 2018
ባለ ኮኮብ ሆቴሎችን ጨምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ትልልቅ ድርጅቶች ሰራተኖቻችሁን አደራጁ ተብለው ሲጠየቁ "አናደራጅም" የሚል ምላሽ እንደሚሰጡ ተነገር።
የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፌደሬሽን በበኩሉ አንዳንዶቹ ልክ እንደ ቀድሞው ዘመን ሰራተኛው ከተደራጀ ይደበድበኛል ፣ ንብረቴንም ይወርሰኛል የሚል ስጋት በአሰሪው በኩል መኖሩን አስረድቷል።
ሰራተኞቹ እንዲደራጁ የሰራተኛ ማህበራት ደብዳቤ ሲልኩ የተቋማቱ ሀላፊዎች አይደራጁም የሚል ምላሽ እንደሚልኩ ተነግሯል።
ይህ የተነገረው የከተማዋ ስራ እና ክህሎት ቢሮ በአሰሪው እና ሰራተኛ መካከል ጤነኛ የሆነ ግንኙት እንዲኖር ምክክር እንዲጀመር ሰራተኛው እንዲደራጅ ለማድረግ ይረዳል በሚል ባሰናደው የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡
የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፌደሬሽን በበኩሉ አሰሪዎች ፤ሰራተኞች ከተደራጁ እንደቀድሞው የሶሻሊስት ስርዓት ዘመን እንደበደባለን፣ ንብረታችን እንቀማለን የሚል ፍራቻ እንዳለባቸው እና የዚያን ጊዜ ጠባሳ እንዳለቀቃቸው ጠቁመዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
3:38
2
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
5:37
7
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12h ago
4:17
9