Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - ጥር 21/ 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
128:09
2
ሸገር ማለዳ - ጥር 20 /2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
134:12
4
የጥበብ መንገድ - ጥር 19 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
120:18
0
የማርበርግ ቨይረስ መከሰት ኢትዮጵያን ምን አስተማራት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:56
8
ዳያስፖራ ራዲዮ - ጥር 19 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
53:32
1
የምሽት ወሬዎች - ጥር 19 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
60:56
0
ከቤት እስከ ከተማ - ጥር 19 2018 - የትላልቅ እና ውስብስብ ግንባታዎች አስተዳደር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
50:47
1
በተመድ በአለም አቀፍ ደረጃ 2026 የአርብቶ አደር እና የግጦሽ መሬት ዓመት እንዲሆን በተወሰነው መሰረት አዲስ አበባ ላይ ጉባኤ መደረጉ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:35
በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሰሜኑ ጦርነት ስጋት አድሮባቸው ስራ አቁመው የቆዩ ባለሃብቶች ዳግም ወደ ማምረት ለመመለስ ፍቃደኝነታቸውን እያሳዩ ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
3:48
ከኢትዮ ቴሌኮም እና መሰል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለአገልግሎት ከሚያስከትሉት እስከ 5 መቶ እንዲቆረጥ የሚያስገድድ ደንብ ወጥቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:44
14
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ከምንግዜውም የላቀ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እያካሄደ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:18
5
የኤሌክትሪክ ሀይል አጠራቅሞ በመያዝ የሀይል ማቋረጥ በሚያጋጥም ጊዜ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጠት የሚችል አሰራር ሊጀመር ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:00
11
የኢትዮጵያ በመጪው ጥር በአለም አቀፍ የሲቪል አቪየሽን ድርጅት ለሚደረገው ምዘና እንዴት እየተዘጋጀች ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:32
16
ሸገር ማለዳ - ጥር 19 /2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
136:02
1
#ጉዳያችን - የመቀንጨር ችግርና መዘዙ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:17
10
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄደው የግብርና ስራ በየዓመቱ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ብድር 2.5 ትሪሊዮን ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:05
3
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጡ አስገዳጅ መመሪያዎችን በማለፍ ከማርበርግ ቫይረስ ነጻ መሆኗ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:03
0
የኢንሹራንስ ጉዳይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:05
0
ሸገር ማለዳ - ጥር 18/ 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
140:27
2
''ተቋማት ብክነት ከበዛው መንገድ መውጣት አለባቸው'' የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:58
8
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
4
2