Search
ኢቲኬር የስፓይሩሊና ምግብ አጋዥ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን እንዲያመርት ፍቃድ ተሰጠው። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢቲኬር የስፓይሩሊና ምግብ አጋዥ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን እንዲያመርት ፍቃድ ተሰጠው።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢቲኬር የስፓይሩሊና ምግብ አጋዥ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን እንዲያመርት ፍቃድ ተሰጠው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥር 21/2018
ኢቲኬር የስፓይሩሊና ምግብ አጋዥ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶችን እንዲያመርት ፍቃድ ተሰጠው።
ስፓይሩሊና በያዘው ከፍተኛ ፕሮቲን እንደ አጋዥ ምግብ ወይንም ሰፕልመንት የሚመርጥ እንዲሁም ለውበት መጠበቂያነት የሚያገለግለውና በውሃ አካላት ላይ የሚገኘውን አልጌ ነው።
ኢቲ ኬራ ስፓይሩሊና አልጌን ለአጋዥ ምግብነትም ፣ ለውበት መጠበቂያም አድርጎ እንዲያመርት የመጠቀሚያ ፈቃድ የሰጠው የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ነው፡፡
ይህን ስምምነትም በዛሬው እለት
በኢቲኬር ፕሮዳክት መስራችና ባለቤት አቶ ማቲዮስ መባ እና የብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዮት ብርሃኑ (ዶ/ር) መካከል ተፈርሟል።
ስፓይሮሊና አልጌን የመሳሰሉ የብዝሃ ሕይወቶችን ለመጠቀም ፣ ለማምረት ፍቃድ ያስፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩትም ይህንን ፈቃድ የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡
የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዮት ብርሃኑ ኢቲኬር ይህንኑ
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
3:38
2
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
5:37
7
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
12h ago
4:17
9