Search
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ላይ የሚፈፀም እስር እና ወከባ እንዲቆም ተጠየቀ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ላይ የሚፈፀም እስር እና ወከባ እንዲቆም ተጠየቀ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ላይ የሚፈፀም እስር እና ወከባ እንዲቆም ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 8 2017
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በምክር ቤቱ አሻሽሎ ያፀደቀው ህገ መንግስት የፌዴራሉን ህገ መንግስት የሚጥስ ነው፤ በምርጫ ወቅትም ኢ-ፍትአዊነት እንዲሰፍን ያደርጋል በሚል የተቹ የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ላይ የሚፈፀም እስር እና ወከባ እንዲቆም ተጠየቀ፡፡
የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በመጥራት ቀድመው የታሰሩ የምክር ቤቱን አባል ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተነግሯል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4