Search
በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የወለድ ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የወለድ ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የወለድ ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 5 2017
በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የወለድ ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል።
በሌላ በኩል ግን ብራቸውን እነሱ ጋር ለሚያስቀምጡ ቆጣቢዎች ያደረጉት የወለድ ማሻሻያ የለም፡፡
ይህ ደግሞ ለቆጣቢው ኪሳራን እንደሚያስከትል የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ።
የምጣኔ ሃብት ባለሞያው አቶ ጌታቸው አስፋው የቁጠባ ወለድ ምጣኔው ‘’ከሀገሪቷ #የዋጋ_ንረት ምጣኔ በላይ ካልሆነ ገንዘባቸውን በባንክ የሚያስቀምጡ ሰዎች ገንዘብ ዋጋው እየቀነሰባቸው ይሄዳል’’ ይላሉ።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4