Search
የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 4 2017
የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ፡፡
ለችግሩ መፍትሄ ብንጠይቅም ከጉምሩክ ኮሚሽንም ሆነ ከገንዘብ ሚኒስቴር ምላሽ አጥተናል ሲሉ የከባድ ተሽከርካሪ ባለቤቶችና ነጋዴዎች ተናግረዋል፡፡
የሰመራ ግምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በበኩሉ በሌሎችም ቅርንጫፎች መኪኖች መቆማቸውን ጠቅሶ ከላይ የሚሰጠንን ውሳኔ እየጠበቅን ነው ብለዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4