Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንዳንድ ነገሮች - የአዲስ አበባ ደንብ ባለስልጣን ያፀደቀው የቅጣት መጠን ጉዳይ! መጋቢት 4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
72:51
10
በሰሜን ወሎ ዞን የቡግና ወረዳ ነዋሪ የምግብ ድጋፍ ካገኙ ከሀያ ቀን በላይ ሆኗቸዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:05
15
እንዳልክና ማህደር መጋቢት 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
113:59
1
ለዛ የምሳ ሰዓት ወሬዎች - መጋቢት 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
77:16
1
አደረች አራዳ - መጋቢት 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
113:46
1
ዳያስፖራ ራዲዮ - መጋቢት 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
58:18
0
የምሽት ወሬዎች - መጋቢት 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
61:41
1
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:04
1
80 በመቶ የመንግስት የጤና ተቋማት መድኃኒት በብድር እንደሚገዙ ተነግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:29
5
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 3፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:06
6
ለእርሻ ስራ አስፈላጊ የሆነውና በመደበኛ የሚጠበቀው የበልግ ወቅት ዝናብ ሁኔታ እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:35
10
በዩኤስኤአይዲ የሚደረግለት ድጋፍ በመቋረጡ ህልውናው አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:30
14
በዋግኽምራ በ2016 ዓ.ም የክረምት ወቅት ባጋጠመው የተፈጥሮ አደጋ ምክንያትም ከ40 ሺህ በላይ ሰዎች ቀያቸውን ለቀው ወጥተዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:00
6
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 2፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:57
5
ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2026 ሶስተኛዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ልታመጥቅ በሥራ ላይ ናት ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:50
23
''ወሲባዊና ፆታን መሰረት ያደረዱ ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል'' ኢሰመኮ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:22
22
እየደረሰ ስላለው ችግር እና የሀይማኖት ሀገር ነው ስለሚባልበት ጉዳይ የሀይማኖት አባቶች ምን ይላሉ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:38
47
ከአካባቢ ብክለት ጋር የተያያዙ የፍርድ ቤት ውሳኔዎችም እንደማይከበሩ ሰምተናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:17
19
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስለ ኒውኩለር ቴክኖሎጂን ለማስተማር የሚያገለግል ላብራቶሪ ገንብቶ መጨረሱን ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:44
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 1፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:11
4
Next
6
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net