Search
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ትጠቀማለች? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ትጠቀማለች?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ትጠቀማለች?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 15 2017
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት ( #WTO ) አባል ለመሆን እየተደራደረች ነው፡፡
ድርድሩ የተሳካ መሆኑንንም የመንግስት ሀላፊዎች እየተናገሩ ነው፡፡
ለመሆኑ ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ትጠቀማለች?
ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) በጉዳይው ላይ ጥናታዊ ጸሁፍ ሰርተዋል፡፡
እርሳቸው ሀገሪቱ ድርድሩ ተሳክቶላት የድርጅቱ አባል መሆን ከቻለች የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና የወጪ ምርትን ለማሳደግ እንደሚረዳት አስረድተዋል፡፡
ሸማቹ ደግሞ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገኝ ይረዳዋል ሲሉ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ(ዶ/ር) ነግረውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4