Search
ከተቀጣሪው ደመወዝ ላይ መንግስት ለአደጋ ጊዜ ፈንድ በሚል በየወሩ ገንዘብ መቁረጥ ሊጀምር ነው by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከተቀጣሪው ደመወዝ ላይ መንግስት ለአደጋ ጊዜ ፈንድ በሚል በየወሩ ገንዘብ መቁረጥ ሊጀምር ነው
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከተቀጣሪው ደመወዝ ላይ መንግስት ለአደጋ ጊዜ ፈንድ በሚል በየወሩ ገንዘብ መቁረጥ ሊጀምር ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 12 2017
ከተቀጣሪው ደመወዝ ላይ መንግስት ለአደጋ ጊዜ ፈንድ በሚል በየወሩ ገንዘብ መቁረጥ ሊጀምር ነው፡፡
የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር አዋጅ ለሚደርሱ የተለያዩ አደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት እንደሚሰራ ደንግጓል፡፡
ለዚህም ደመወዝተኞች በየወሩ ከደመወዛቸው እንዲያዋጡ እንዲሁም የንግድ ፈቃድ ሲያወጡም ሆነ ሲያድሱ በቁርጥ ገንዘብ እንዲከፍሉ የሚስገድድ ነው፡፡
ደመወዝተኛው እስካሁን እስከ 35 በመቶ የገቢ ግብር፣ 7 በመቶ የጡረታ በድምሩ 42 በመቶ ድረስ በየወሩ ሲቆረጥበት ቆይቷል፡፡
ይቋቋማል ለተባለው የአደጋ ፈንድ ምን ያህል በመቶ እንዲቆረጥ ግን እስካሁን አልታወቀም፡፡
ተቋማትም መዋጮ እንዲያደርጉ የሚገደዱ ይሆናል የተባለ ሲሆን ምን ያህል በመቶ ያዋጣሉ ለሚለው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዝርዝር ደንብ ይወጣል ተብሏል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4