Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤችአይቪ የሚያዙ ሲሆን አስር ሺህ የሚሆኑ ደግሞ ይሞታሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:38
2
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት ክፍል ሁለት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:43
18
ሸገር 991 - ግንቦት 9፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
25:11
13
በሀገሪቱ በአንዳንድ አካባቢዎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የመንገድ ጥገና ስራዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:04
20
ኢትዮጵያ የተዘረፉ ቅርሶቿን ጨረታ ላይ ሲወጡ ጭምር እየገዛች ለማስመለስ ተገዳለች ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:53
19
ከ3.3 ቢሊዮን ብር በላይ በሚያወጡ የታክስ ቅሬታ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:41
14
መንግስት አንድ ሶስተኛ ተረጅዎችን ሀላፊነት ወስዶ እንዲያግዝም ሰጥተነዋል ብለዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:54
28
የጤና ሚኒስቴር በስራ ገበታቸው ያልተገኙ የጤና ባለሞያዎች ወደ ስራቸው እንዲመለሱ አሳሰበ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:55
15
ከተገነቡ እስከ ሠላሣ ዓመታት ያስቆጠሩ አራት የመስኖ ፕሮጀክቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:53
34
ሸገር ሼልፍ - ግንቦት 8፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
71:54
6
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 8፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:36
1
ባለፉት ዘጠኝ ወራት 800 ተንቀሳቃሽ ቅርሶችን መመዝገብ መቻሉ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:46
20
547 - ግንቦት 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
43:08
31
በተፈጥሮ ቅርስ የታደለችው አፍሪካ በዚህ ዘርፍ የተመዘገበ ቅርስ እንዴት አጣች?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:09
26
በብቸኝነት በትግራይ ውስጥ ለአንድ ትውልድ ላላነሰ ጊዜ በበላይነት የቆየው ሕወሓት በህጉ መሰረት ተሰርዘዋል መባሉ በክልሉ ምን ሊያጣ ይችል ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:41
የሾፌሮች ብቃት ዳግም መመዘን ምን ውጤት ያመጣ ይሆን? እየደረሰ ያለ አደጋንስ እንዴት መቀነስ ይችላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:54
26
አንዳንድ ነገሮች - ሙስና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና ማህበረሰብ ውስጥ! ግንቦት 7፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:49
የቤተሰብ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ32ተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ3ተኛ ጊዜ ዛሬ ግንቦት 7 2017 ዓ.ም እየተከበረ ይገኛል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:09
10
#የገበያ_ቅኝት- በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:01
40
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 7 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
199:36
8
Next
94
3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net