Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:27
15
ኢትዮጵያዊያን በውጭ ሀገራት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ሲሰሩ፤ መብታቸው እንዲከበር ያስችላል የተባለን አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ኢትዮጵያ እንድትቀበል ተጠይቋል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:29
ግሎባል ቁጠባና ብድር የተመሠረተበትን ዘጠነኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ1 ወር የሚቆይ አዲስ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:25
26
የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጅቡቲ ያሉ ኮንቴነሮችን በራሱ ወጪ ወደ መሐል ሀገር ሊያመጣ መሆኑን ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:18
31
የፈንታሌ የመስኖ ፕሮጀክት 18 ሺህ ሄክታር መሬት እንዲያለማ ሆኖ ቢገነባም እያለማ ያለው ከ6 ሺህ ሄክታር እንደማይበልጥ ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:43
21
በክልሎች ገመድ ተወጥሮ ክፍያ የሚጠየቅባቸው ኬላዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ናቸው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:26
37
''ከዘጠኝ ዓመት በፊት የወጣው የታክስ ህግ በዛሬ ኢኮኖሚ ሊተገበር አይገባም''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:12
58
የግል ባንኮች የውጭ ምንዛሪ የጨረታ ተሳትፎ ገበያው እያረጋጋው ነው ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:02
77
ከቤት እስከ ከተማ -"የኢቲ-302 መታሰቢያ"ን ዲዛይን ካደረገው አለበል ደስታ (አርክቴክት) ጋራ በዲዛይኑ ጽንሰ ሀሳብ እና ዲዛይን ለድኅነት ሂደት ያለው ሚና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:30
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 6 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:57
4
ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ስልጠና በነፃ ይሰጣችኋል ተብለን ነበር ነገር ግን ብር እየከፈልን ነው የምንሰለጥነው በሚል ሰልጣኞች ቅሬታ ያቀርባሉ - ግንቦት 5
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:49
የዱቄት መቀነባበሪያ ማሽን አምራች እና የዱቄት ማበልፀግያ በማምረት የሚታወቀው ሳንኩ ፋብሪካውን በኢትዮጵያ እየገነባ እንደሆነ ተናገረ! - ግንቦት 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:28
ለመሆኑ ባለፊት ሶስት ዓመታት ኢንዱስትሪዎቹ ምን ለውጥ አመጡ? አሁንም ያልተፈቱ ችግሮቻቸውስ ምንድን ናቸው? - ግንቦት 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:48
ሀገር በቀሉ “ፈያ” የልማት ድርጅት ችግሩ የኔም ቢሆንም አማራጭ በማፈላለግ ለተቸገሩ አካባቢዎች ድጋፍ እያደረኩ ነው ሲል ተናግሯል - ግንቦት 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:04
የፖለቲካ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ፖለቲካን እንጀራዬ ብሎ ለሚወጣ ሰው ሙሉ ፖለቲከኛ ያደርገዋል ተብሏል - ግንቦት 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:25
በንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ የሚፈፅሙና የንግድ ዝውውርን የሚያስተጓጉሉትን ሥርዓት ለማስያዝ ምን ሰራህ? የሚል ጥያቄ ለፌደራል ፖሊስ ቀረበ - ግንቦት 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:21
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 5፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
106:27
13
ካለፈው ሚያዚያ 30 ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የDHL ኢትዮጵያ ሰራተኞች ነገ ወደ ስራ ለመመለስ ተስማምተናል አሉ! - ግንቦት 4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:45
ሸገር ማለዳ - ግንቦት 4፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
101:35
19
በኢትዮጵያ ፅኑ የአዕምሮ ህመም ያለበትን ደረጃ ሊያሳይ የሚችል ሃገራዊ ጥናት እየተከወነ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:56
19
Next
24
2
6
14
11
1
17
24
13
#Dhl
#Sheger werewoch