Search
በተፈጥሮ ቅርስ የታደለችው አፍሪካ በዚህ ዘርፍ የተመዘገበ ቅርስ እንዴት አጣች? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በተፈጥሮ ቅርስ የታደለችው አፍሪካ በዚህ ዘርፍ የተመዘገበ ቅርስ እንዴት አጣች?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በተፈጥሮ ቅርስ የታደለችው አፍሪካ በዚህ ዘርፍ የተመዘገበ ቅርስ እንዴት አጣች?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 7 2017
የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት #UNESCO የተከለከሉና ጥበቃ የሚደረግላቸው ሳይሆኑ ህብረተሰቡ አብሮ እየኖረ የሚጠብቃቸውን የስነ ምድር ቅርሶችን የጂዮ ፓርክ ሀብቶች በሚል ይመዘግባል፡፡
አፍሪካ በዚህ መንገድ የተለዩ ሁለት ቅርሶችን ብቻ እስካሁን ማስመዝገቧ ተነግሯል፡፡
በተፈጥሮ ቅርስ የታደለችው አፍሪካ በዚህ ዘርፍ የተመዘገበ ቅርስ እንዴት አጣች?
በኢትዮጵያ ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ቅርሶች የሉም ወይ?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3