Search
#የገበያ_ቅኝት- በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
#የገበያ_ቅኝት- በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
#የገበያ_ቅኝት- በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 7 2017
#የገበያ_ቅኝት
ኢትዮጵያ በታሪክ ትልቁ ያለችውን ገቢ ከቡና የወጪ ንግድ ማግኘቷን ተናግራለች።
በ10 ወራት ውስጥ ብቻ 354,302 ቶን ቡና ወደ ውጪ በመላክ ከ1.8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተሰምቷል።
የቡና ነገር በሀገር ውስጥ ገበያ ደግሞ ዋጋው ንሮ ነዋሪውን ግራ አጋብቷል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየታየ ያለው ጭማሪም አስደንጋጭ ነው።
በገበያ መረጃችን በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ ስንል ጠይቀናል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://shorturl.at/21bFN
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3