Search
በብቸኝነት በትግራይ ውስጥ ለአንድ ትውልድ ላላነሰ ጊዜ በበላይነት የቆየው ሕወሓት በህጉ መሰረት ተሰርዘዋል መባሉ በክልሉ ምን ሊያጣ ይችል ይሆን? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በብቸኝነት በትግራይ ውስጥ ለአንድ ትውልድ ላላነሰ ጊዜ በበላይነት የቆየው ሕወሓት በህጉ መሰረት ተሰርዘዋል መባሉ በክልሉ ምን ሊያጣ ይችል ይሆን?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በብቸኝነት በትግራይ ውስጥ ለአንድ ትውልድ ላላነሰ ጊዜ በበላይነት የቆየው ሕወሓት በህጉ መሰረት ተሰርዘዋል መባሉ በክልሉ ምን ሊያጣ ይችል ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 7 2017
የትግራይ ህዝብንና የክልሉ ፖለቲካ ብቸኛ ተጠሪ እና ወኪል ነኝ ሲል የነበረውና ከ40 ዓመታት ላላነሰ ጊዜ ክልሉን ሲያስተዳድር የነበረው ሕወሓት ትናንትና ህጋዊ ሰውነቱን ማጣቱ ተነግሯል፡፡
የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ሕ.ወሃት) ከፓርቲነት መዝገብ የተሰረዘው በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሲሆን ህጋዊነቱን የሚያረጋግጡ ስራዎችን ሰርቶ ለቦርዱ እንዲያቀርብ ሕወሓት በተደጋጋሚ ቢጠየቅም ፈቃደኛ ባለመሆኑ በልዩ ሁኔታ የተመዘገበበት ህጋዊነቱ እንዳበቃ ቦርዱ ተናግሯል፡፡
በብቸኝነት በትግራይ ውስጥ ለአንድ ትውልድ ላላነሰ ጊዜ በበላይነት የቆየው ሕወሓት በህጉ መሰረት ተሰርዘዋል መባሉ በክልሉ ምን ሊያጣ ይችል ይሆን? ስንል በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎችን አስተያየት ጠይቀናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3