Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአዲሱ የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ ከተለያየ የገቢ ምንጭ የሚገኝ ገቢ አንድ ላይ ተጣምሮ ግብር እንዲከፈልበት ያደርጋል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:42
78
ሸገር ሼልፍ - ደበበ ሰይፉ ግጥሞች፣ ደበበ ሰይፍ እና አበባ! ትረካ ተፈሪ ዓለሙ እና አበበ ባልቻ - ሐምሌ 4 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
78:46
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 4 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:17
4
በጎረቤት ሡዳን ያለውን ጦርነት በመስጋት ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገቡ ሁሉም የሀገሪቱ ዜጎች በአንድ መጠለያ ጣቢያ እንዲሰባሰቡ ተደርጓል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:20
የቤንሻንጉል ጉሙዝን ከኦሮሚያ እና አማራ በሚያዋስኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ተጨማሪ ሰዎች የታጠቁ ሃይሎችን ጥቃት በመስጋት እየተፈናቀሉ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:12
24
ለኢትዮጵያ የትምህርት መውደቅ ምክንያቱ ምንድነው ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:32
16
ኢትዮጵያ የወጣቶች፤ የሚያሳስባቸውና በምክክር እንዲፈቱለት የሚፈልገው ጥያቄ ምንድን ናቸው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:42
13
ያለፉትን 6 ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ ስራ እስካሁን ያስገኘው ለውጥ እንዴት ያለ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:51
8
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ''በመንገደኞች የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት ከፍተኛ ማሻሻል አድርጌያለሁ'' አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:50
9
ተሻሽሎ የቀረበው የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ አንድ ሰው በባንክ ከሚያስቀምጠው ገንዘብ ወለድ ላይ 10 በመቶ እንዲከፍል ያስገድዳል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
62
ኢትዮጵያ የንግድ ኢኮኖሚ ማቀልጠፊያ ሞተር የሆነውን የሎጂቲክስ ሥርዓቷን ካለበት ችግር ለማውጣት እየደከመች ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:07
1
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
137:34
4
በአዲስ አበባ ከዚህ ቀደም ግብር ሲያሸሹ ነበሩ የተባሉ ከ20,000 በላይ የደመወዝ ግብር ከፋዮችን ማስከፈል መቻሉ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:41
6
በገጠር አካባቢዎች ከከተማ ጋር ሲተያይ ያለው የፖሊስ ቁጥር ያነሰ ቢሆንም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቁጥር ከከተማው ያነሰ እንደሆነ ጥናት አሳይቷል፤ ለምን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:18
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ አምስት እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች ጋር ሲወዳደሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:48
46
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:15
8
ሶፍትዌሮችን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ በተሰሩት ለመተካት በሂደት ላይ መሆኑን ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:00
25
አካል ጉዳተኞች በትምህርት፣ በጤና ፣ በመሰረተ ልማት ላይ እኩል ተጠቃሚ እየሆኑ አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:08
13
ወይ አዲስ አባባ - ሰኔ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
99:48
5
የምሽት ወሬዎች - ሰኔ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
48:27
2
Next
13
8
21