Search
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ አምስት እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች ጋር ሲወዳደሩ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ አምስት እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች ጋር ሲወዳደሩ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ አምስት እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች ጋር ሲወዳደሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 2 2017
በቅርቡ 40 ሆቴሎች በአለም አቀፍ መስፈርት መሰረት የዳግም ምዘና ተደርጎባቸው 11 የሚሆኑ ሆቴሎች ባለ 5 ኮከብ ደረጃን ያገኙ ሲሆን ቀሪዎቹ ሆቴሎች ደግሞ ከ4 እስከ 1 የኮከብ ደረጃን መያዛቸውን ቱሪዝም ሚኒስቴር መናገሩ ይታወሳል፡፡
በዳግም ምዘና ወቅት የኮከብነት ደረጃ ያገኙ ሆቴሎች የተመዘኑት በአለም አቀፍ መስፈርት ነው፡፡
ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ አምስት እና ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በሌሎች ሀገሮች ተመሳሳይ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች ጋር ሲወዳደሩ ዝቅ ያሉ ናቸው ሲሉ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3