Search
አካል ጉዳተኞች በትምህርት፣ በጤና ፣ በመሰረተ ልማት ላይ እኩል ተጠቃሚ እየሆኑ አይደለም ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
አካል ጉዳተኞች በትምህርት፣ በጤና ፣ በመሰረተ ልማት ላይ እኩል ተጠቃሚ እየሆኑ አይደለም ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አካል ጉዳተኞች በትምህርት፣ በጤና ፣ በመሰረተ ልማት ላይ እኩል ተጠቃሚ እየሆኑ አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 1 2017
ኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞችን መብቶች ለማስጠበቅ የተለያዩ ህጎችና ድንጋጌዎች ብታወጣም በአግባቡ የማይተገበሩ በመሆኑ አሁንም አካል ጉዳተኞች በትምህርት፣ በጤና ፣ በመሰረተ ልማት ላይ እኩል ተጠቃሚ እየሆኑ አይደለም ተባለ፡፡
ይህንን ያስቀራል የተባለው የአካል ጉዳተኞችን ጉዳይ የተመለከቱ ህጎች በአንድ ተጠቃለው የሚገኙበት ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ፖሊሲና የአካል ጉዳተኞች አዋጅ ተሰናድቶ እየታየ ነው ተብሏል፡፡
የአካል ጉዳተኞችን መብቶች ለማስከበር የወጡ ህጎች ቢኖሩም ስለ አፈፃፀማቸው በሚደረግ ማጣራት ግን አብዛኛዎቹ ተቋማት ተፈፃሚ እንደማያደርጉት አረጋግጫለሁ ሲል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3