Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አደረች አራዳ - ሰኔ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
106:35
3
ለዛ - ሰኔ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:40
2
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 1 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:17
5
ኢዜማ፤ በአገራዊ ጉዳዮችና በብሔራዊ ጥቅም ላይ ከሌሎች የፖለቲካ ሀይሎች ጋር የፖለቲካ ትብብር ለማድረግ ንግግር መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:18
11
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:49
9
ሰኔ 30 2017 - የተፈጥሮ የአፈር ማዳበሪያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:52
9
#ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 9)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:31
15
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ እየተደረገ ያለው ማሻሻያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶችን ወደ ቀድሞው ማነቆ ሊመልሳቸው ነው የሚል ስጋት ፈጥሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:12
ሴቶች ያሉባቸው ችግሮች ነቅሶ በማውጣት በሀገራዊ ምክክሩ እልባት እንዲያገኙ እየተጠየቀ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:10
27
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ ምግባር ረቂቅ አዋጅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:54
13
''የመውጪ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ፤ ከ2016 ጀምሮ እየተወከልን አይደለም'' የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:32
ሱዌይስ ሞተርስ፤ የነዳጅና የኤሌክትሪክ ስርዓትን አጣምረው የያዙ ሃይብሪድ መኪኖችን በሃገር ውስጥ መገጣጠም መጀመሩን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:28
23
''የመንገድ መሰረተ ልማቶች አካል ጉዳተኞችን አገናዝበው የሚገነቡ ባለመሆናቸው፤ ለከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እንዲሁም የአካል ጉዳት እየዳረጋቸው ነው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:14
ሸገር ሼልፍ - ሰኔ 27 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
67:05
11
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 27 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:21
4
ሰኔ 26 2017 - የገበያ ቅኝት - የብስክሌት ዋጋ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:34
12
አንዳንድ ነገሮች - "በጉለሌ ክፍለ ከተማ ከወረዳ እስከ ክፍለ ከተማ በነዋሪዎች የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ቅሬታዎች ላይ! - ሰኔ 26 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
61:22
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 26 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
141:22
7
ለመሆኑ በከተማዋ እንደተባለውየተረጋጋ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ አለ ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:22
72
በባንኮች ላይ ተጥለው የቆዩ ገደቦች ገሚሶቹ ተሽረዋል፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:57
97
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
25
11
6
17
#ሸገር ማለዳ
#Sheger Maleda